October 17, 2024 – VOA Amharic 

“በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው፣ አዲሱ የትራንስፖርት ክፍያ ጭማሪ፣ ኑሯችንን ያከብደዋል” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡

ስለ ጉዳዩ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ የሰጡ አንድ የኢኮኖሚ ባለሙያ ደግሞ፣ የትራንስፖርት ክፍያን ጨምሮ፣ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየጨመሩ ያሉት የአገልግሎት ክፍያዎች፣ በተለይም የታችኛውን የህብረተሰብ ክፍ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ