October 17, 2024 – VOA Amharic 

ከአንድ ዓመት በላይ የቀጠለው የአማራ ክልል ግጭት ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ማስከተሉን ጥናት ማመልከቱን የክልሉ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም አስታውቋል።

ፎረሙ ይሄንን ያስታወቀው፣”የሰብዓዊ ምላሽ ስልት በግጭት በተጎዱ የአማራ ክልል አካባቢዎች” በሚል ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር ባዘጋጀው እና ትላንት ይፋ ባደረገው ሰነድ ነው።

ሰነዱ አክሎም “ግጭቱን ተከትሎ በድምሩ ከ 15 ሺህ በላይ ሰ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ