October 17, 2024 – VOA Amharic 

የኬንያ ምክትል ፕሬዝደንት ሪጋቲ ጋቻጉዋ ሙስናን ጨምሮ ፈፀሙ በተባለው ወንጀል ዛሬ በሃገሪቱ የሕግ መወሰኛ ም/ቤት ቀርበው ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል።

ምክትል ፕሬዝደንቱ “በመንግሥት ላይ ለተደረጉት የተቃውሞ ሰልፎች ድጋፍ ሰጥተዋል፣ ሙስና ፈጽመዋል እንዲሁም በጎሳዎች መካከል ክፍፍል ለመፍጠር ሞክረዋል” የሚል ውንጀላ ቀርቦባቸዋል።

ሪጋቲ ጋቻጉዋ ክሱ ፖለቲካዊ መሆኑን አመልክተዋል። በ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ