October 17, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል የሚደረገው ጦርነት በከልሉ የጤና ሥራ ላይ ከፍተኛ ቀውስ እየፈጠረ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። በርካታ የጤና ተቋማትና ባለሙያዎቸ ከስራ ውጪ መሆናቸውንም የአማራ ዩኒቨርስቲዎች ፎረም ባዘጋጀው ” ጦርነት ባልባቸው የክልሉ አካባቢዎቸ ሰባብአዊ ድጋፍ እንዴት ማድረስ ይቻላል” በሚል ስትራቴጂ ሰነድ ላይ ውይይት በተደረገበት ወቅት ተገልጧል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ