October 17, 2024 – DW Amharic — Comments ↓

ባንኮች የጦርነት ወቅት ወለድ እንድንከፍል እያስገደዱን ነው በማለት በትግራይ ክልል የሚገኙ ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች ቅሬታ አቀረቡ። በጦርነቱ ወቅት በክልሉ ለረዥም ግዜ ባንክ ተዘግቶ የነበረ ቢሆንም፥ ከተከፈተ በኃላ ባንኮች ሰጥተዉት ለነበረ ብድር፥ ተበዳሪዎች ከእነ ወለዱ እንዲመልሱ እያስገደዱ መሆኑን የትግራይ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ከሷል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ