October 17, 2024 – DW Amharic 

ለፈው ሳምንት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን ተከትሎ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የመጓጓዣ ታፊፍ ጭማሪ ታውጇል፡፡ ወትሮም የመጓጓዣ እጥረትና የተጠቃሚዎች መብዛት በሚያጨናንቃት አዲስ አበባ በተለይም በአጭር ርቀት የመጓጓዣ ታሪፍ ላይ እስከ 100 ፐርሰንት የሚደርስ ጭማሪ ነው የተደረገው፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ