October 17, 2024 – VOA Amharic 

በኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎች እና በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ የሚገኙ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት፣ የሀገራቸውን ግጭት የሸሹ ሱዳናዊያን ስደተኞችን ‘ለከፍተኛ አደጋ’ ማጋለጡን ሂዩማን ራይትስ ዋች ዛሬ ሐሙስ ባወጣው ሪፖርቱ አስጠንቅቋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት የፋኖ ታጣቂዎች በሚንቀሳቀሱበት  የአማራ ክልል ላይ ጥሎት የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሰኔ ወር ቢያበቃም፣ ግጭቱ እንደቀጠለ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ