October 17, 2024 – VOA Amharic 

ፌስቡክን ጨምሮ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስሮችን የሚያስተዳድረው ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም ሜታ፣ ጸረ-ስደተኛ ይዘቶችን በተለይ በአውሮፓ የሚያስተናግድበት መንገድ ትልቅ ጥያቄ ማስነሳቱን፣ የሜታ ገለልተኛ የይዘት ተቆጣጣሪ ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል።

እ.አ.አ በ2020 በሜታ የተቋቋመው እና አንዳንዴ የተቋሙ “ጠቅላይ ፍርድ ቤት” ተብሎ የሚጠራው ተቆጣጣሪ ቦርድ በሜታ ላይ ምርመራ የጀመረው፣ ፀረ-ስደተኛ ይዘ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ