October 17, 2024 – VOA Amharic
ከአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተነሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ትላንት ምሽት እና ዛሬ ቀን ላይ ተሰምቷል::
የመሬት መንቀጥቀጡ መነሻ ከፈንታሌ 10 ኪሎ ሜትር አካባቢ ባለ ርቀት ላይ መሆኑን እና ከከርሰ ምድር አካባቢ የቅልጥ አለት ወደ መሬት እየሰረገ መምጣት ምክንያቱ መሆናቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስ ተመራማሪ እና መምህር …