October 18, 2024 – VOA Amharic
ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው አመኒም ሶሉሽንስ ፣ የቀደመ የቴክኖሎጂ መስክ ልምድ ለሌላቸው ሰዎች አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ለቁም ነገር አብቅቷል። ከሰሞኑ ተቋሙ ባሰናዳው መርሐ ግብር ፣ የቀድሞ ሰልጣኞቹን ስኬት ከማክበሩ …