October 18, 2024 – DW Amharic
በአማራና በትግራይ ክልሎች ያሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች ሥራውን በአግባቡ እንዲስራ እንዳላስቻለው የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አመለከተ። በአማራ ክልል የተወሰኑ ሥራዎች ቢሞከሩም አጠጋቢ አንዳልነበሩ ነው ኮሚሽኑ የገለጠው።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ