ባንኮች የውጭ ምንዛሪ የሚገዙበት እና የሚሸጡበት የዋጋ ልዩነት ከ2 በመቶ እንዳይበልጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰሞኑን ያወጣው አዲስ መመሪያ ተግባራዊ እየተደረገ ነው።በዚህም የንግድ በንኮች የውጭ ምንዛሪ የሚገዙበትን ዋጋ ከፍ እያደረጉ የሚሸጡበትን ደግሞ እየቀነሱ መሆኑ ተስተውሏል።…