October 18, 2024 – DW Amharic 

አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ አዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ ነዋሪ አሁን አሁን በእየእለቱ በአራት ሰዓት ግድም ልዩነት የመሬት ንዝረቱን ከፍተኛ ስሜት ማስተናገድ እየተለመደ ከመምጣት ይልቅ አደጋዎችን ማስከተል መጀመሩ በእጅጉ አስግታል፡፡ትናንት ለሊት 5፡11 አከባቢ ተከስቷል የተባለው ርዕደ መሬት አስደንጋጭና ከባድ ነበር…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ