October 18, 2024 – DW Amharic
የከፋ የርስ በርስ ጦርነት ውስጥ በተዘፈቀችው ሱዳን ከ1 ዓመት ከ6 ወራት ባነሱ ጊዜያት ውስጥ ብቻ ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከሀገር መሰደዳቸው ተዘግቧል ። ምናልባት ሁኔታው በዚሁ ከቀጠለ በሚቀጥሉት ሁለት እና ሦስት ሳምንታት ውስጥ የተፈናቃዩ ቁጥር ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሊሆን እንደሚችልም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሥጋቱን ገልጧል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ