የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,

ለቤተሰብ ሲባል በርካቶች ባለቁበት አደገኛ የባሕር መስመር ደጋግሞ ለመጓዝ መወሰን

ከ 4 ሰአት በፊት

ከምዕራብ አፍሪካ በመነሳት በአትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ ወደ አውሮፓ የሚደረገው ጉዞ አደገኛ እና የብዙ ሰዎችን ሕይወት ከሚቀጥፉ መስመሮች መካከል አንዱ ነው።

በዚህ አደገኛ የባሕር ላይ ጉዞ ሰዎች ከእንጨት በተሠሩ ጀልባዎች ታጭቀው ለቀናት እንዳንዴም ለሳምንታት ይጓዛሉ።

በዚህ የአውሮፓውያን ዓመት ብቻ ከ70 ሺህ በላይ ስደተኞች በዚሁ መንገድ እንደሚጓዙ ይነገራል። ታሪኩን የሚነግረን ሞሐመድም በዚህ አደገኛ መስመር ተጉዞ አውሮፓ ለመድረስ ወይም ለመሞት ቆርጧል።