October 19, 2024 – VOA Amharic
በተቃረበው ምርጫ ዋዜማ በጀርመን የመሰናበቻ ጉብኝት የጀመሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሀገሮች ከሩሲያ ጋር ጦርነት ላይ ያለችውን ዩክሬይንን መርዳታቸውን መቀጠል እንዳለባቸው አሳሰቡ።
ዩክሬይን ውጊያው ውስጥ ከገባች ሦስተኛ የክረምት ወቅት ልትይያዝ እየተቃረበች ከመሆኑም ሌላ በምስራቅ ግዛቷ ሽንፈት እያስተናገደች መሆኑ ተጠቁሟል። በዩና…