October 19, 2024 – DW Amharic 

ማንነት: በዚህ ጉዳይ ላይ የየራሳቸውን ምልከታ የገለፁልን ተማሪ ሩሃማ ታዲዮስ እና ተማሪ ናሮቤ ስዩም ናቸው። ተማሪ ሩሃማ ማንነት በህይወታችን ውስጥ የተለየ ቦታ ልንሰጠው ይገባል ትላለች ፡፡ ተማሪ ናሮቤ በአንጻሩ ማንነት አሥፈላጊ ቢሆንም ብዙም ቅድሚያ ወይንም ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ሊሆን አይገባም» ስትል ሞግታለች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ