October 19, 2024 – DW Amharic
የእሥራኤል ጦር የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋርን የጋዛ ሠርጥ ውስጥ ባደረሰው ጥቃት ትናንት መግደሉን ዐሳውቋል ። የመሪው መገደል በአካባቢው ሰላም ለማስፈን «መልካም አጋጣሚ ነው» ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ዛሬ ተናግረዋል ። የጀርመን ርእሰ-ብሔር ዖላፍ ሾልትስም ይህንኑ ከቤርሊን ደግመዋል። የተባለው ዕውን ይሆን?…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ