October 19, 2024 – DW Amharic 

በዋናነት በዩክሬን፤ በመካከለኛው ምሥራቅ፤ የስደተኞች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ትናንት የተወያየው 27 አባላት ያሉት የአውሮጳ ኅብረት በጉባኤው ውሳኔ አሳልፏል ። የጉባኤው ዋነኛ ትኩረት የነበረው የስደተኞች እና ፈላሲያን ጉዳይ ነበር ተብሏል ። ፖላንድ በተለይ በምስራቃዊ ደንበሯ የሚገቡ ስደተኞችን የተገን ጥያቄ ላለማስተናገድ መወሰኗን ዐሳውቃለች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ