October 19, 2024 – DW Amharic
የትግራይ ነጻነት ፓርቲ አባላቶቼ በትግራይ ክልል አስተዳደር በተለያዩ ዞኖች እየተገደሉ፤ እየተሰቃዩ፤ እየታፈኑ እና እየታሰሩብኝ ነው ሲል ከሰሰ ። የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደጀን መዝገበ በትግራይ ክልል ሰላማዊ ፖለቲካዊ ትግል ማድረግ አስቸጋሪ ሆኗል ብለዋል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ