October 19, 2024 – DW Amharic 

ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን ራስ ገዝ የምትለው ሶማሊላንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ላላት የዲፕሎማቲክ ተልእኮ መገንቢያ የሚሆን ቦታ ከኢትዮጵያ መንግሥት መረከቧን ዐስታወቀች ። የመሠረት ድንጋይ መቀመጡ እውነት መሆኑን በአፍሪቃ ሕብረት እና ኢጋድ የሶማሊላንድ ልዩ መልእክተኛ የሆኑት አምባሳደር አብዱላሂ ሙሐሙድ ለዶቼ ቬለ አረጋግጠዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ