October 19, 2024 – VOA Amharic 

ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ የሀገሪቱ ፓርላማ በሙስና እና የብሄረሰብ ግጭት በመቀስቀስ የከሰሳቸውን ምክትል ፕሬዚደንቱን ሪጋቲ ጋቻጉዋን በከፍተኛ ድምጽ ከሥልጣን ካባረራቸው በጥቂት ሰዓታት ተከትሎ የአገር አስተዳደር ሚኒስትሩን ኪቱሬ ኪንዲኬን አዲሱ ምክትል ፕሬዚደንታቸው አድርገው ለምክር ቤቱ አቅርበዋል።

የምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ድምጽ ሹመቱን ያጸደቁ ቢሆንም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተተኪ የመሰየሙ ሂደ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ