October 19, 2024 – VOA Amharic 

በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውን ደራ ወረዳ ከአጎራባች አካባቢዎች የሚያገናኙ መንገዶች ከአንድ ዓመት ለሚበልጥ ጊዜ በታጠቁ ኃይሎች ተዘግተው መቀጠላቸውን የገለጹ ነዋሪዎች፣ ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መጋለጣቸውን ገለጹ።

በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው ፍቼ ወረዳና በአማራ ክልል በሚገኘው መራቤቴ ወረዳ በኩል ወደ አገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች፣ “ተጓዦችን ለዝር…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ