October 20, 2024 – DW Amharic
“አገሪቱንና ዜጎችን ከድህነት የማውጫ አንዱ መንገድ ከግብርናም ባሻገር በአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ መስራት ትልቁ አዋጭ መንገድ ነው” … “ግጭት ባለበት አገር ለቱሪዝም ዘርፍ የቅድሚያ ትኩረት ከመስጠት ይልቅ ሌሎችን አማራጮች መመልከት ዜጎችን ከድህነት የማውጫ ስልት ሊሆን ይችላል” የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ