October 21, 2024 – DW Amharic
የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በጥቅምት ወር ተግባራዊ እንደሚሆን የገንዘብ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። ጭማሪው ተግባራዊ የሚሆነው የዋጋ ግሽበት ኢትዮጵያውያንን በሚፈትንበት ወቅት ነው። በወር 8 ሺሕ ብር የሚከፈላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪ 3 ሺሕ ብር የቤት ኪራይ ከፍለው፤ አስቤዛ ሸምተው ወጪያቸውን ለመሸፈን እንደሚጨነቁ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ