October 22, 2024 – DW Amharic
በትግራይ ክልል ለረሃብና ለተለያዩ ማሕበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ዜጎች ለማገዝ ያለመ ገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ ትናንት እሁድ ተጀመረ። በዚህ ዘመቻ አንድ ቢልዮን ብር ለመሰብሰብ የታቀደ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትም 130 ሚልዮን ብር ለግሷል። በትግራይ 4 ነጥብ 5 ሚልዮን ዜጎች እርዳታ ፈላጊ መሆናቸው ተመላክቷል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ