የወባ በሽታ በአማራ ክልል ከምንጊዜውም በላይ መስፋፋቱን የጤና ባለሙያዎችና ነዋሪዎች ተናገሩ። በሩብ ዓመቱ የወባ በሽታ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች ውስጥ ክ600 ሺህ በላይ የሚሆኑት በበሽታው መያዛቸው መረጋገጡን የክልሉ ህብረተስብ ጤና ተቋም አመልክቷል።…