October 22, 2024 – DW Amharic
ዘንድሮም «ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም እንዳለዉ» የዚያ ምድር ጠቢብ ጉልበተኞች ገድለዉ፣ ወይ አስገድለዉ ይፉክሩበታል።ያዉ ሌላ ገዳይ እስኪተካ።ከጦረኞቹ የመጨረሻዉ ሟች ያሕያ ሲንዋር ናቸዉ።ባለፈዉ ሳምንት ከዋሽግተን፣በርሊንና ሌሎች አካባቢዎች እንደሰማነዉ እስራኤል የሐመሱን መሪ መገደሏ ሰላም በማያዉቀዉ ምድር ሠላም ለማዉረድ ጠቃሚ ነዉ…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ