October 22, 2024 – DW Amharic
ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተለያዩ ተግባራት ይከናወኑባቸዋል። ዛሬ የዕድሜ እና ጾታ ልዩነት ሳይኖረው ይህን የመረጃ ምንጭና የሃሳብ መለዋወጫ መድረክ በርካቶች ይጠቀሙበታል። የህክምና ባለሙያዎችም የተለያዩ ጤናነክ መረጃዎችን እያቀረቡበት ነው።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ