October 23, 2024 – DW Amharic
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን መሪዎች ጋር በአህጉሩ ጸጥታ እና ደህንነት፣ በሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ፣ በዓለም የገንዘብ ተቋማት አወቃቀር ፍትሐዊነት እንዲሁም አፍሪካ ሕብረት በፀጥታው ምክር ቤት የፖለቲካ ውይይት ላይ ሊኖረው ስለሚገባ የፖለቲካ ውክልና ያለውን ቁርጠኝነት መነጋገራቸውን ገልፀዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ