October 24, 2024 – VOA Amharic
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የመምህራን ደመወዝ በመቋረጡ የተነሳ እስከ አኹን በአንዳንድ ትምሕር ቤቶች ትምሕርት አለመጀመሩን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ወላጆች ገለጹ።
ከግል እና አንዳንድ የመንግሥት ትምሕርት ቤቶች ውጪ አብዛኞቹ እንዳልተከፈቱ፣ ቢከፈቱም ከሁለት በላይ መመሕራን ስለማይገቡ ትምሕርት አለመጀመሩን የተናገሩ ወላጆች፣ ስጋታቸውን አጋርተዋል።
የክልሉ መምሕራን ማኅበር በወላይ…