October 24, 2024 – VOA Amharic
በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት አስፈላጊ ቁጥጥር እና ክትትል ባለመደረጉ፣ በሦስት ወራት ውስጥ 37 ሰዎች በወባ መሞታቸውን፣ በአንድ ሳምንት ብቻ ደግሞ ከ64 ሺሕ ሰዎች መያዛቸውን ክልሉ አስታወቀ።
በኢንስቲትዩት የወባ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንከር ለቪኦኤ እንደተናገሩት፣ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ ከ600 ሺሕ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ተ…