October 24, 2024 – VOA Amharic
በኢትዮጵያ ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ሁኔታ አሳሳቢ ኾኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።
በአዲስ አበባ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተወስደው ያሉበት ሳይታወቅ፣ መደበኛ ባልሆነ ቦታ እንዲቆዩ ተደርገዋል ያሉ ሰዎችን በተመለከተ ዛሬ ሪፖርት ያወጣው፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ ባለፈው አንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ፣ 52 ሰዎችን የተ…