October 24, 2024 – VOA Amharic 

የሶማሊያ መንግሥት እአአ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ በሀገሯ ሥራ እንዲጀምር ለታቀደው የአፍሪካ ኅብረት አረጋጊ ተልእኮ (አውሶም) ወታደር የሚያዋጡ ሀገሮችን እንደሚመርጥ አረጋግጧል።

የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ ሶማሊያ የተልእኮውን አቅጣጫ “ትኩረቱን በግልጽ ሉዓላዊነት ላይ” ባደረገ መንገድ ትመራዋለች ብሏል፡፡

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የደረሰችው ስምምነት …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ