October 24, 2024 – DW Amharic 

በትግራይ ክልል በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ነፃነት ፓርቲ በክልሉ ሰላማዊ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ መቸገሩ ገለፀ። ፓርቲው የክልሉ አስተዳደር አካላት አባላቶቾን ከውጭ ሐይሎች ጋር በማስተሳሰር ጥቃት እያደረሱባቸው ነው ብሏል። የአስተዳደር አካላት በበኩላቸው የፓርቲው ክስ ይቃወማሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ