October 25, 2024 – VOA Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት(USAID) በዓለም የምግብ ፕሮግራም(WFP) አማካይነት በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ክልል የሚያሰራጨው የርዳታ እህል፣ በተገቢው መንገድ “ለተረጂው ባለመድረሱ”፣ የርዳታ ዕደላው እንዲቋረጥ ማድረጉን፣ በግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. አስታውቆ ነበር። 

ይኸው የርዳታ እህል ምዝበራ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ “ግዙፉ” እንደኾነ ዓለም አቀፍ የልማት …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ