October 27, 2024 – BBC Amharic
እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ዋና ከተማዋ ቴህራን ውስጥ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል። የእስራኤል ጦር ኃይል ጥቃቱ የኢራን ወታደራዊ ተቋማትን ዒላማ ያደረገ መሆኑን እና ሁሉም አውሮፕላኖቹ ያለምንም ችግር መመለሳቸውን አሳውቋል። በጥቃቱ አራት ወታደሮቿ መገደላቸውን የገለጸችው ኢራን እራሷን በመከላከል መብቷ አጸፋውን እንደምትመልስ ዝታለች። ይህ ቪዲዮ በጥቃቱ ወቅት በዋና ከተማዋ ቴህራን …