October 27, 2024 – VOA Amharic 

ዩናይትድ ስቴትስ ለታይዋን ባጸደቀችው የ2 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ጥቅል ውስጥ በዩክሬን የተሞከረው የላቀ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ጭምር መካተቱንና ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ደሴቷ የሚላክ መሆኑን ፔንታጎን ትላንት አርብ አስታውቋል፡፡ 

ዩናይትድ ስቴትስ በቻይና ይገባኛል ጥያቄ ከምታነሳባት ታይዋን ጋር ምንም እንኳን መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባይኖራትም ራሷን እንድትከላከል የሚያስችል …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ