October 27, 2024 – VOA Amharic 

ሩስያ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት በዩክሬን ዲኒፕሮ ከተማ አንድ ህፃን ጨምሮ ሶስት ሰዎችን ሲገደሉ  በኪየቭ እና አካባቢው ላይ በደረሰው ጥቃት ደግሞ ታዳጊን ጨምሮ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን ባለስልጣናቱ ዛሬ አስታውቀዋል፡፡ 

የማዕከላዊ ዲኒፕሮ ፔትሮቭስክ ክልል ገዥ ሰርጊ ሊሳክ እንዳሉት በዲኒፕሮ ላይ በአንድ ሌሊት በደረሰ ጥቃት 19 ሰዎች ጉዳት የደርሰባቸው ሲሆን በርካታ ሕንፃዎች ላይም ጉዳት ደ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ