October 27, 2024 – DW Amharic 

ከኢትዮጵያ ሕዝብ 76% ኔትወርክ ባለበት አካባቢ ቢኖርም አሁንም የሞባይል ኢንተርኔት እንደማይጠቀም የግሎባል ሲስተም ፎር ሞባይል ኮምዩንኬሽንስ ማኅበር ጥናት ይፋ አደረገ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ክፈቱትን ለመቀነስ መሠረተ-ልማት ማስፋፋትን ጨምሮ የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን አስረድተዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ