October 27, 2024 – DW Amharic
በኦሮሚያ ክልል የምትገኘው ደራ ወረዳ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና የፋኖ ታጣቂዎች እንቅስቃሴ ሰላም ርቋታል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ሰዎች በታጣቂዎች ይታገታሉ፣ ይገደላሉ። ወረዳዋ ከአዲስ አበባ የሚያገናኟት መንገዶች መዘጋታቸውን የገለጹ የአካባቢው ነዋሪ “ለወላዶች ሕክምና ማግኘት ፈተና ሆኗል፤ መድሐኒት ማግኘት ከባድ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ