October 27, 2024 – DW Amharic
በኦሮሚያ ክልል የምትገኘው አጋምሳን ከሌሎች አካባቢዎች የሚያገናኛት የሕዝብ ማጓጓዣ በመንገድ ብልሽት እና በጸጥታ ሥጋት ተዘግቶ ለዓመታት በመቆየቱ መቸገራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። የአጋምሳ ከንቲባ ችግሩን ለወረዳ እና ለዞን ቢያሳውቁም መልስ እንዳልተገኘ ተናግረዋል። የአሙሩ ወረዳ አስተዳዳሪ መንገዱ እየተጠገነ መሆኑን ገልጸዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ