October 27, 2024 – DW Amharic
ብሪክስ በተለያየ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዎ ፍላጎቶች ባላቸው ሃገራት ጥምረት መፍጠሩ እንደምን ወጥ የሆነ አቋም መያዝ ያስችለዋል የሚል ጥያቄ የማስተናገዱን ያህል አፍሪቃዉያንን ጨምሮ በርካታ በኤኮኖሚ በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት ሊቀላቀሉት ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ቀስ በቀስ ትልቅ ዓለማቀፍ ተቋም ወደ መሆን እየተንደረደረ መሆኑን ሳያሳይ አልቀረም…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ