October 29, 2024 – VOA Amharic 

ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሃሪስ ዩናይትድ ስቴትስ የግጭቶች አያያዝን  አጋርነቶችን እየገነባች  መምራት እንዳለባት እንደሚያምኑ ይናገራሉ። የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው  ጥንካሬን የሚያሳዩ  በመሆናቸው እና ቀጣይ እርምጃቸው ምን እንደሚሆን ስለማያሳውቁ  ጦርነትን ከመጀመሩ በፊት ማስቆም እንደሚችሉ ይናገራሉ፡፡

የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ቢሮ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ  በመካከለኛው …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ