October 29, 2024 – VOA Amharic 

በድጋሚ ለመመረጥ የሚወዳደሩትን የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕን፣ በርካታ የቀድሞ ከፍተኛ ረዳቶቻቸው “ፋሺስት” ሲሉ የጠሯቸው ሲኾን፣ “ለሥራው ብቁ አይደሉም” ሲሉ ገልጸዋቸዋል። ዕጩው ምክትል ፕሬዝዳንታዊ ተፎካካሪ እና የትረምፕ አጋር የሆኑት ጄዲ ቫንስ፣ ትላንት እሁድ የቀድሞ ረዳቶችን ክስ አጣጥለውታል። የዴሞክራቱ ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክር በሚደረግባቸው ግዛ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ