October 29, 2024 – DW Amharic 

ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሐሪስ ቢመረጡ መስተዳድራቸዉ እስካሁን ከሚከተለዉ መርሕ መሠረታዊ የሚባል ለዉጥ ማምጣታቸዉ ብዙዎችን ያጠራጥራል።ትራምፕ ግን የዩክሬን-ሩሲያን ጦርነት ባንድ ቀን ለማስቆም ዝተዋል።ለእስራኤል ከእስካሁኑ የበለጠ ድጋፍ ለመስጠት፣ ኢራንን ለማበርከክ ዝተዋል።ከተመረጡ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ