October 29, 2024 – DW Amharic
አገራቱ በስብሰባቸው ትኩረት አድርገው ከመከሩባቸው በርካታ ጉዳዮች አንደኛውና በዋናነት ትኩረትን የሳበው ሃሳብ ለዓለማቀፍ ግብይት በዶላር ላይ የሚደረገውን ጥገኝነት የመቀየስ ዘዴ ለማምጣት የወጠኑት ነው፡፡ በዚህም አዲስ የብሪክስ አባል አገራት መገበያያ ገንዘብ ተሰርቶ በአገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ አገልግሎት ላይ እንዲውል ነው የታሰበው፡፡…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ