October 29, 2024 – VOA Amharic 

የምናየው የቀለም አይነት በግልጽ እስከታየን ድረስ በእርግጠኝነት መናገር ብዙም አያዳግትም። ይሁንና ቁጥሩ በግምት ስምንት በመቶ ለሚደርሰው ሕዝብ ግን እውነታው የተለየ ነው። ቀለማት ተቀላልቅለው በሚታዩበት ምስል ውስጥ አጥርተን የማናየው የቀለም ዓይነት፣ ምስሉ ከምናየው የተለየ ሊኾን ይችላል።

በዚያ ላይ ችግሩ እንዳለ የምናውቅበት አጋጣሚ እስኪፈጠር ድረስ፣ ችግሩን ላናውቅ የምንችልበት አጋጣ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ