October 29, 2024 – DW Amharic 

125 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሃገራቸዉ መመለሳቸዉን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በርካታ ወጣት ኢትዮጵያዉያት አሁንም ከሊባኖስ መዉጣት እንደሚፈልጉ ታዉቋል። ብዙዎች ህጋዊ ወረቀት እንደሌላቸዉ ነዉ የሚነገረዉ። የአየር ትራንስፖርት ችግር ግን የሥራው እንቅፋት መሆኑ ተመልክቷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ