October 29, 2024 – DW Amharic
«ድርጊቱ የተፈጸመው ምዕራብ ኦሮሚያ ጊምቢ ነው የሚል ጥቆማ ነበር የደረሰን፡፡ ወንጀሉ የተፈጸመበትን ስፍራ ለመለያት ጥረት ላይ እንገኛለን፡፡ ቢያንስ እስካሁን በዚያ ባሉ መዋቅሮቻችን መለየት የቻልነው መሰል ወንጀል በጊምቢ እና ጊምቢ ዙሪያ የተፈጸመ አለመሆኑን ነው፡፡ነቀምቴ ላይ ከሆነም ብለን በማጣራት ላይ ነን»የኦሮሚያ ክልል የሴቶች ጉዳይ ቢሮ…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ